ማስታወሻ: የሚናገሩት ቋንቋ ኣማርኛ ከሆነ የትርጉም እርዳታ ድርጅቶች፣ በነጻ ሊያግዝዎት ተዘጋጀተዋል፡ ወደ ሚከተለው ቁጥር ይደውሉ [Number for Language Assistance Service] (መስማት ለተሳናቸው: [Number for TTY Service]).
Discrimination is Against the Law
Crater Community Hospice የፌደራል ሲቪል መብቶችን መብት የሚያከብር ሲሆን በዘር፣ በቆዳ በቀለም ፣በዘር ሃረግ፣ በኣካል ብቃት፣ ወይም በጾታ መድልዎ ኣይፈጽምም። Crater Community Hospice ሰዎችን በዘር፡ በቆዳ ቀለም፣ በዘር ሃረግ፣ በእድሜ፣ በኣካል ጉዳት ወይም በጾታ ማንንም ሰው ኣያገልም፤ ወይም በተለየ ሁኔታ አይመለከትም
Crater Community Hospice:
- የኣካል ጉዳት ያለባቸውን ሰዎች ከእኛ ጋር እንዲግባቡ ለማስቻል የነጻ እርዳታ እና ኣገልግሎት ይሰጣል። ይህም ማለት :
- ብቃት ያላቸው የምልከት ቛንቛ ተርጓሚዎች
- በተለያዩ መልኮች የተዘጋጁ የጽሁፍ መረጃዎች (ተልቅ ያሉ የህትመት ጽሁፎች፡ ኦዲዮ፡ በቀላሉ መገኘት የሚችሉ የኤሌክትሮኒክ ፎርማቶች፣ ሌሎች ፎርማቶች)
- የመጀመሪያ ቋንቋቸው እንግሊዘኛ ላልሆነ ነጻ የትርጉም ኣገልግሎቶች ይሰጣል፤ ይህም ማለት:
- ብቃት ያላቸው ተርጓሚዎች
- በሌሎች ቋንቋዎች የተዘጋጁ መረጃዎች
ይህንን ኣገልግሎት የሚፈልጉ ከሆነ ወደ ሚከተለ ኣድራሻ ይጠይቁ [Compliance Officer] Crater Community Hospice እነዚህን ኣገልግሎቶችን ማግኘት ተከልክያለው ወይም በተለያየ ምክኒያት ማለትም በዘሬ፡ በቆዳ ቀለሜ፣ በዘር ሃረግ፣ በእድሜ፣ ኣካል ጉዳተኛ ስለሆንኩ፣ ወይም በጾታዬ ምክኒያት መድልዎ ደርሶብኛል የሚል ኣመለካከት ካልዎት ያልዎትን ቅሬታ ወደሚከተለው ኣድራሻ ይላኩ [Compliance Officer], 3916 South Crater Road, Petersburg, Virginia 23805, [Compliance Phone Number], TTY: [Number for TTY Service], [Compliance Fax Number], [Compliance Officer's Email]. ያልዎትን ቅሬታ በኣካል ወይም በደብዳቤ፣ በፋክስ ወይም በኢ-ሜይል ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታዎን በጽሁፍ ማቅረብን በሚመለከት እርዳታ ቢያስፈልግዎት [Compliance Officer] እገዛ ማግኘት ይችላሉ።
የሲቪል መብቶችን ጥሰት ተፈጽሞብኛል ብለው በጽሁፍ ወደ U.S. Department of Health and Human Services, Office for Civil Rights (ዩ ኤስ ዲፓርትመንት ኦፍ ሄልዝ ኤንድ ሂዩማን ሰርቪስስ)፣ Office for Civil Rights (ኦፊስ ፎር ሲቪል ራይትስ)፣ በኤሌክትሮኒካዊ መንገድ ወደ Office for Civil Rights Complaint Portal በሚከተለው አድራሻ ኣቤቱታ ማቅረብ ወይም ማመልከት ይችላሉ፡https://ocrportal.hhs.gov/ocr/portal/lobby.jsf ወይም በደብዳቤ ወይም በስልክ ወደሚከተለው ኣድራሻ ኣቤቱታዎን ማቅረብ ይችላሉ:
U.S. Department of Health and Human Services
200 Independence Avenue, SW
Room 509F, HHH Building
Washington, D.C. 20201
1-800-868-1019, 800-537-7697 (መስማት ለተሳናቸው)
ክስ ማቅረቢያ ፎርሞችን በሚከተለው ድህረ-ገጽ ላይ ማግኘት ይችላሉ http://www.hhs.gov/ocr/office/file/index.html